ሀገራችን ኢትዮጵያ በዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በፈጠራ አቅም እና በዘመናዊ የከተሞች ግንባታ አዲስ ምዕራፍ በመክፈት የነገዋን ብሩህ የወደፊት ጊዜ በጠንካራ መሠረት ላይ እየገነባች ትገኛለች።
ጳጉሜን 5 "የነገ ቀን" ተብሎ ሲከበር፣ የቴክኖሎጂና የሳይንስ ዕድገታችንን በማፋጠን አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነታችንን የምናረጋግጥበትን ዘመናዊትና ብልጽግናዋ የተረጋገጠባትን የነገዋን ኢትዮጵያ በዕይታ ውስጥ በማስገባት ነው።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: