Search

የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

ዓርብ መስከረም 01, 2019 188

ዛሬ አዲስ ዓመትን በማስመልከት 30 ዎቹም የምገባ ማዕከላት ማዕድ አጋርተናል።

ከምገባ ባሻገር አዲሱን ዓመት ስንቀበል እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ብለን ለወገኖቻችን ያለንን አክብሮት እና ፍቅር ለመግለፅ ልዩ የበዓል ፕሮግራም በማዘጋጀት ማዕድ በመቋደስ አብረን አክብረናል።

አዲሱ ዓመት የፍቅር፣ የሰላም፣ የደስታ፣ የበለጠ የምንደጋገፍበትና ሰርተን የምንበለፅግበት የስኬት ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: