ሁለቱ ምክር ቤቶች ዛሬ የጋራ ስብሰባቸውን ያደርጋሉ ማክሰኞ መስከረም 26, 2019 184 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ትላንት ማካሄዱ ይታወሳል። በዚህም የሁለቱ ምክር ቤቶች አፈ ጉባኤዎቻቸውን በመሰየም ሥራቸውን የጀመሩ ሲሆን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለተኛ ጊዜ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ሰይሟል። የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ዛሬ ከደቂቃዎች በኋላ መካሄድ ይጀምራል። አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: