Search

የተቀበልኩት ሕዝብ እና ሀገርን የማገልገል ከባድ ኃላፊነት ነው፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ሓሙስ መስከረም 28, 2019 94

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ፣ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኜ የማገልገልን ዕድል ዳግም አግኝቻለሁ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

የተቀበልኩት ሕዝብና ሀገርን የማገልገል ከባድ ኃላፊነት ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በምችለው ሁሉ በማገልገል ኃላፊነቴን እንድወጣ የሁላችሁም ድጋፍ እና ጸሎት አስፈላጊ ነው ብለዋል።

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: