Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኤልዶሬት ቤተመንግስት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል

ማክሰኞ ጥቅምት 10, 2019 64

ዓመታዊውን የማሹጃ ቀን (የጀግኖች ቀን) ክብረ በዓል ላይ በክብር እንግድነት የታደሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ በኤልዶሬት ቤተመንግስት በተካሄደ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፍ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: