Search

በዳካር የወጣቶች ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አገኘች

ሰኞ ጥቅምት 30, 2019 50
በዳካር እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የወጣቶች ኦሊምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች።
በወንዶች 2000 ሜትር የመሰናክል ውድድር የተሳተፈው ወጣት አትሌት ጁነዲን አብዶ ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ውድድሩን በቀዳሚነት በማጠናቀቅ አሸንፏል።
አትሌት ጁነዲን አብዶ ርቀቱን በ5 ደቂቃ ከ29 ሰከንድ ከ30 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ቀዳሚ ሆኖ በማጠናቀቅ ለሀገሩ ደማቅ ድል አስመዝግቧል።
 
 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: