የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሚያዘጋጁት የሀገራችን ግዙፉ የሥራ ፈጠራ ውድድር እሑድ የፍፃሜ ኘሮግራሙን ያከናውናል።
በዚህ ልዩ ኘሮግራም ላይ ኢ/ር ቢጃይ ናይከርን ጨምሮ የውድድሩ ዳኞች እና ሌሎች ሥራ ፈጣሪዎች ልምዳቸውን እያካፈሉ ውድድሩን ይመሩታል።
በውድድሩ አሸናፊ የሚሆኑ ተወዳዳሪ የ2 ሚሊየን ብር ሽልማት እና የ50 ሚሊየን ብር የሥራ ማስኬጃ ብድር ይመቻችላቸዋል።
ኘሮግራሙ እሑድ ህዳር 6 በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና በኢቢሲ የዶትስትሪም ገፃች በቀጥታ ይተላለፋል። ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: