Search

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በፓርቲው ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

ዓርብ ኅዳር 18, 2019 55

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በፓርቲው ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል።

ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በዛሬው ስብሰባ በፓርቲው ስትራቴጂካዊ አጀንዳዎችና በልዩ ልዩ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ማጠናቀቁን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: