Search

ሊቨርፑል አርሰናልን 1 ለ 0 አሸነፈ

እሑድ ነሐሴ 25, 2017 58

3 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ከአርሰናል የተገኙበት ጨዋታ በሊቨርፑል 1 0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

በአንፊልድ በተደረገው ጨዋታ ዶሚኒክ ሶቦዝላይ በቅጣት ምት የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግብ አስቆጥሯል።

አርሰናል በውድድር ዓመቱ ለመጀመርያ ጊዜ ሲሸነፍ ሊቨርፑል 3 ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል።

በአንተነህ ሲሳይ

#liverpool #Arsenal #ebcsport #PremierLeague