Search

የሽልማት ውድድሩ እሑድ ይካሔዳል

ረቡዕ ጥቅምት 25, 2019 58

ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር ምዕራፍ 5 የፍፃሜ ውድድር እሑድ ጥቅምት 29 ይካሔዳል።

አሸናፊዎች የ2 ሚሊየን ብር ሽልማት እና የ50 ሚሊየን ብር የሥራ ማስኬጃ ብድር የማግኘት ዕድል ይበረከትላቸዋል።

እሑድ የሚካሔደው ደማቅ የፍፃሜ ውድድር በቀጥታ ስርጭት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና በኢቢሲ የዶትስትሪም ገጾች በቀጥታ ይተላለፋል።

እሑድ ጥቅምት 29 ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ይጠብቁን።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: