Search

ግድባችን የመቻላችን እና የሀገራችን ማንሰራራት ምልክት ነው - የምዕራብ ጉጂ እና ቡሌ ሆራ ከተማ ነዋሪዎች

ረቡዕ መስከረም 07, 2018 28

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ የምዕራብ ጉጂ እና ቡሌ ሆራ ከተማ ነዋሪዎች ደስታቸውን በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየገለጹ ይገኛሉ።

#GERD #Ethiopia #Demonstration #celebration