Search

ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን ተከትሎ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሕዝባዊ ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው

ሰኞ መስከረም 12, 2018 162

በድሬዳዋ ስቴዲየም እየተደረገ በሚገኘው የድጋፍ ሰልፍ ላይ "በኅብረት ችለናል፣ ግድቡ የአንድነታችን መገለጫ ነው ፣ ግድቡ የእኔ ነው" የሚሉና ሌሎችም መልዕክቶች ከተሳታፊዎች ተስተጋብተዋል።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ የከተማዋ ከንቲባ ከድር ጁሀርን ጨምሮ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በቶማስ ሀይሉ