Search

የኢሬቻ በዓል በአሶሳ ከተማ እየተከበረ ነው

እሑድ ጥቅምት 02, 2018 69

በሕዝቦች መካካል የአብሮነት እና የአንድነት ማጠናከሪያ የሆነው የኢሬቻ በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል።

በዓሉ "ኢሬቻ ለወንድማማችነት እና ለሀገራዊ ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው።

በበዓሉ ላይ የኦሮሞ አባገዳዎች፣ ሃደስንቄዎች፣ ቄሮዎችና ቀሬዎች እንዲሁም ሌሎች እንግዶች ተገኘተዋል።

በነስረዲን ሀሚድ