Search

ሀገራዊ የወል ትርክትን እንዴት እንገንባ? - ዛሬ ምሽት በኢቲቪ 57

ዓርብ ጥቅምት 28, 2018 55

ሕዝቡን ከሚያለያዩ ጉዳዮች ይልቅ አንድ የሚያደርጉ የጋራ ትርክቶችን መገንባት ሀገርን ያሻግራል።
ዛሬ ምሽት 2:00 በኢቲቪ 57 አጀንዳ ነጠላ ትርክቶች እንደ ሀገር ምን አሳጥተውናል? በሕዝብ መካከል መግባባትና አንድነትን የሚፈጥሩ የወል ሀገራዊ ትርክቶችን እንዴት እንገንባ? በሚሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምሁራን የመፍትሔ ሀሳቦችን እንዲያመላክቱ ይደረጋል።
በታሪክ የተሰነዱና እጅጉን የሚጠቅሙ የጋራ የድል ታሪኮችን በማጉላት ትርክት መፍጠር ያልቻልንበት ምክንያትና ሀገራዊ የጋራ ትርክቶችን መገንባት የሚኖረውን ሚና ኢቲቪ 57 ይዳስሳል።
ኢቲቪ 57 ይህንን የአጀንዳ ጉዳይ ጨምሮ ሌሎች ጥንቅሮችን አካትቶ ምሽት 2:00 ይጠብቃችኋል።
 
ኢቲቪ 57!