ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የሀዘን መግለጫ መልዕክት፤ አንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላዺሶ ጌ. ዴሌቦ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማለፋቸውን በታላቅ ኀዘን መስማታቸውን ገልጸው፤ ነፍሳቸውን በዐጸደ ገነት እንዲያኖርና እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንዲሰጥ እመኛለሁ ብለዋል።