የኢትዮ-አውሮፓ ትብብርን የበለጠ ለማጠናከር አቋማችንን እንደገና አጽንተናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቅዳሜ ኅዳር 13, 2018 451 የኢትዮ-አውሮፓ ኅብረት ግንኙነት ለማላቅ ከአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ፕሬዝደንት አንቶኒዮ ኮስታ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። በተለያዩ ዘርፎች ትብብራችንን የበለጠ ለማጠናከር አቋማችንን እንደገና አጽንተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው አስፍረዋል። #EBC #ebcdotstream #PMAbiy #Eu አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: