የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 121 ተጨማሪ የምርጫ ውጤቶችን ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል።
ቦርዱ ይፋ ያደረጋቸው 34 የሕዝብ ተወካዮች እና 87 የክልል ምክር ቤት ውጤቶችን ነው።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: