ከጀርመን ቻንሰለር ፍሬድሪክ ሜርዝ ጋር በቁልፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቅዳሜ ኅዳር 13, 2018 423 የጀርመን ቻንሰለር ፍሬድሪክ ሜርዝ ጋር ተገናኝተን ተወያይተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ውይይታችን በቁልፍ የጋራ ፍላጎት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን ትስስራችንን ለማጠናከር የሚረዱ መንገዶችን ለመፈለግ ያለንን ፍላጎት ገልጸናል ብለዋል። #EBC #ebcdotstream #PMAbiy #germany አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: አስተያየት ላክ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: