በአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ በልዩ ካታጎሪ ሽልማት (Special Category Awards) የኢቢሲ ጋዜጠኛዋ መታሰቢያ ደረጀ አሸናፊ ሆናለች።

በምርጥ የቪድዮ ፕሮዳክሽን ዘርፍ ከሩዋንዳ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሂርዋ አይማብሌ አሸናፊ ሆኗል።
በአፍሪካን ኢንዲፔንደንት ዘርፍ (African Independent Category) ልዩ ዘርፍቭ ደግሞ ኩዳክዋሼ ሞዮ ከዚምባቡዌ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ማሸነፍ ችሏል።
በአፍሪካ የባህል ጥበቃ (African Cultural Heritage) ልዩ ዘርፍ ጃክዚ ሳራኤብ ከናሚቢያ አሸንፏል።
በላሉ ኢታላ