Search

የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ከቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ

ሓሙስ ግንቦት 27, 2018 102

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ / ሜላትወርቅ ኃይሉ ከአፍሪካ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን መሪ እና ከኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር መክረዋል።

ውይይቱ ትኩረቱን ያደረገው የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ምልከታ አካል በሆነው የድህረ ምርጫ የምክክር መድረክ ላይ ነው።

 

ህብረቱ ወደፊት በሚደረጉ የምርጫ ሂደቶች አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኝነቱን አስታውቋል።

በምክክሩ ላይ የቦርዱ ሌሎች አመራሮች እና የህብረቱ ታዛቢ ቡድን አባላት ተገኝተዋል።