Search

አረንጓዴ አሻራ የ7 ዓመታት ጉዞ

ቅዳሜ ሰኔ 06, 2018 288

ጠቅላላ የተተከሉ ችግኞች ከ48 ቢሊዮን በላይ

የችግኞች የመጽደቅ ምጣኔ 84% (ከ40 ቢሊዮን በላይ የጸደቁ)

የሀገራችን የደን ሽፋን ከነበረበት 3% ተነሥቶ ወደ 23.6% ደርሷል

ያገገመ የተራቆተ መሬት ከ10 ሚሊዮን ሔክታር በላይ

የተፈጠረ ጠቅላላ የሥራ ዕድል ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች

 

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: