የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በትብብር የሚያካሂደው የ"ኢትዮ-ስታርታፕ" ሁለተኛ ዙር የስታርታፕ መሥራቾች ውድድር ምዝገባ ጊዜ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም መራዘሙን እንገልጻለን።
በተለያዩ የቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ዘርፎች የሚሠሩ ስታርታፖች የፈጠራ ሐሳቦቻቸውን፣ መፍትሔዎቻቸውን እና የማደግ አቅማቸውን ለሀገር አቀፍ ተመልካች የሚያቀርቡበትን ይህንን ታላቅ ዕድል ሳይጠቀሙበት እንዳይቀሩ!
አዲሱ የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀን፡ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም
አሁኑኑ ይመዝገቡ! ዕድሉን ይጠቀሙ!
https://ethiostartup.ebc.org.et
በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) እና በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተዘጋጀ።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: