Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዘንድሮውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ዘመቻ በይፋ አስጀመሩ

ሓሙስ ሰኔ 11, 2018 36

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ጎሮ ወረዳ የዘንድሮውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ዘመቻ ዛሬ በይፋ አስጀምረዋል።

May be an image of one or more people and text

የክረምቱ ወቅት ሲደርስ፣ እኛም ለወገኖቻችን የምንዘረጋው የደግነት እጅ አብሮ ይጀግናል! ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገጠር ኮሪደር ልማት መርሃ-ግብራችን አካል በሆነው ዲዛይን መሠረት 20 ቤቶች በአካባቢው ይገነባሉ ብለዋል።

May be an image of one or more people and text

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው! ስለሆነም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዚህ ሥራ እንዲሳተፍ ሲሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።