Search

ኢትዮጵያ ታከናውናለች: ግብርና፣ ኢንዱስትሪ እና የሥራ ዕድል በቁጥር

ቅዳሜ ሰኔ 20, 2018 41

አጠቃላይ የግብርና ምርት ወደ 150 ሚሊዮን ቶን አድጓል

የምግብ ዕርዳታ የሚሹ ዜጎች ወደ 3 ሚሊዮን ዝቅ ብሏል

የኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም አጠቃቀም ወደ 66.3 በመቶ ከፍ ብሏል

ዘንድሮው ብቻ 4.9 ሚሊዮን አዳዲስ የሥራ ዕድሎች ተፈጥረዋል