Search

ከወሰዳቸው 42 ኮርሶች 33ቱን "A+" ያመጣው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ

ቅዳሜ ሰኔ 20, 2018 65

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ዙር የምረቃ ሥነ-ሥርዓት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በተገኙበት ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ዘንድሮ ካስመረቃቸው ዕጩ ተመራቂዎች መካከል፣ ተማሪ ተመስገን ኢንሰርሙ በቆይታው ከወሰዳቸው 42 ኮርሶች ውስጥ 33 "A+" በማምጣት የከፍተኛ ማዕረግ ልዩ ተሸላሚ መሆን ችሏል፡፡

በአያንቱ እምሩ