Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሐሙድ ጋር ተወያዩ

ሰኞ ሰኔ 22, 2018 194

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (/) ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሐሙድ ጋር በኢኮኖሚያዊ ትሥሥር፣ ደኅንነት እና የቀጣናዊ መረጋጋት ዙሪያ በመተማመን እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል ብለዋል።

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከድንበር በላይ የሚጋሩት ነገር አለ፤ እሱም እጅግ ውድ የሆነውን ህዝባችንን እና የጋራ እጣ ፈንታችንን ነው ሲሉ ገልጸዋል!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: