በ23ኛው ዓለም ዋንጫ የ16ቱ ሀገራት ጥሎ ማለፍ ሜክሲኮን የገጠመችው እንግሊዝ 3 ለ 2 አሸንፋለች።
ለእንግሊዝ ጁድ ቤሊንግሀም(ሁለት) እንዲሁም ሀሪ ኬን በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥረዋል።
የሜክሲኮን ግቦች ከመረብ ያሳረፉት ደግሞ ጁሊያን ኩዊኖንስ እና ራውል ሄሚኔዝ (በፍፁም ቅጣት ምት) ናቸው።
በጨዋታው በእንግሊዝ በኩል ጄሬል ኩዋንሳህ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል።
እንግሊዝ በሩብ ፍፃሜው ኖርዌይን የምትገጥም ይሆናል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: