ዛሬ በምናሳርፈው የአረንጓዴ ዐሻራ ውስጥ ትልቁ ራዕይ የነገዋን ምቹና ለምለም ሀገር ለልጆቻችን ማውረስ ነው።
አባቶችና አያቶች ለልጆቻቸው ተስፋንና ፍቅርን እንደሚያጋሩት ሁሉ፣ ዛሬ በጋራ የምንተክላት እያንዳንዷ ችግኝ ለሚመጣው ትውልድ የምናስቀምጠው ታላቅ የህይወት ስጦታ ናት።
የነገውን ብሩህ ተስፋ ዛሬ በቅንጅት እንትከል፤ ለትውልድ የሚተርፍ አረንጓዴ አሻራ እናኑር!