የምንተጋለት ውጤት የጋራ ልማታችን ነው! በርትተን ከሰራን፣ ተባብረን ካለማን የሀገራችንን ጸጋ አሟጠን በመጠቀም የምግብ ዋስትናችንን ማረጋገጥና የጋራ ብልጽግናችንን ማብሰር እንችላለን።
ምድር ፍሬ የምትሰጠው ለታታሪዋ፤ ሀገር የምትለማው በህብረት ነው። ዛሬ የምንተክለው፣ የምንጠብቀውና የምንከባከበው ፍሬ ለነገው ትውልድ የሚተርፍ የብልጽግና መሰረት ነው። በጋራ እንስራ፤ ለራሳችንና ለሀገራችን ፍሬ እናፍራ!