Search

ነገን እንትከል

ዓርብ ሐምሌ 03, 2018 108

እያንዳንዷ የአፈር ቅንጣትና የምንተክላት ትናንሽ ችግኝ፣ ነገ ለምናያት የበለጸገችና ውብ ሀገር የምንጥለው ጽኑ መሠረት ናት።

አባቶች ከልጆቻቸው ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው ተፈጥሮን ሲያለሙ፣ የተስፋን ዘር በትውልድ ልብ ውስጥ ማስረጻቸው ነው።

የኢትዮጵያን ብሩህ መጻኢ ዕድል ዛሬ በምናሳርፈው አረንጓዴ አሻራችን ላይ እንገንባ፤ ነገን ዛሬ እንትከል!

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: