Search

አሻራ እናሳርፍ

ዓርብ ሐምሌ 03, 2018 182

የሀገራችን መጻኢ ዕድልና የተፈጥሮ ለምለምነቱ ያለው በእጃችን ላይ ነው። እያንዳንዷ የምንተክላት ችግኝ በኢትዮጵያ ምድር ላይ የምናሳርፈው ዘላቂ፣ ህያው እና ኩሩ አሻራችን ነው።

የአየር ንብረታችንን ለመጠበቅ፣ የውኃ ጸጋዎቻችንን ለማለምለም እና ለነገዋ የበለጸገች ኢትዮጵያ ዛሬ ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን በነቂስ እናሳርፍ።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: