Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ባሕር ዳር ከተማ ገቡ

ሓሙስ ሐምሌ 30, 2018 63

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (/) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።

ወደ ከተማዋ ባቀናው በዚህ የልዑካን ቡድን ውስጥ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ከቀዳማዊት እመቤቷ ጋር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እንዲሁም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር አብረው መጓዛቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር /ቤት አስታውቋል።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: