Search

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

ሓሙስ ሐምሌ 30, 2018 162

ጉባኤው የክልሉን መንግሥት አስፈጻሚ መሥሪያ ቤቶች የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ይመክራል።

የክልሉ የ2019 አጠቃላይ በጀት ላይ ውይይት ተደርጎ የሚጸድቅ ይሆናል።

በቶማስ ኃይሉ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: