በኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የሚያስገኙ እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታቸው ከፍ ያሉ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት የሚረዳ ስትራቴጂ በተጠናከረ ሁኔታ እየተተገበረ ይገኛል።
የዚህ ስትራቴጂ ትግበራን እና እያስገኘ ያለውን ውጤትም አዲስ ቀን በሀገር ጉዳይ ይዳስሳል።
አዲስ ቀን የሀገር ጉዳይ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በራሳቸው አቅም በሃገር ውስጥ እያመረቱ የሚገኙ አምራቾችን በማበረታታት ረገድ በመንግሥት በኩል እየተሰሩ ያሉ ሥራዎችን ምንድን ናቸው? ሲል ይጠይቃል።
አዲስ ቀን የዜና መሰናዶ ይህንን የሀገር ጉዳይ ጨምሮ ሌሎች ጥንቅሮችን ይዞ ነገ ጠዋት ከ1:00 - 3:00 ሰዓት ከሰሎሞን አበጋዝ እና ከኤልሻዳይ ወንድማገኝ ጋር ይጠብቃችኋል።
አዲስ ቀን!
#EBC #ebcdotstream #Madeinethiopia #Products