Search

“ኢትዮጵያ አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር የምታገናኝ ድልድይ ሆናለች”፦ የመደመር አንቀፅ

እሑድ ነሐሴ 03, 2018 66

ኢትዮጵያ በጂኦፖለቲካዊ አቀማመጧ፣ በዘመናዊ የትራንስፖርትና የኢኮኖሚ መሠረተ-ልማቶቿ እንዲሁም በቀጣናዊ ትስስር ሚናዋ አፍሪካን ከዓለም ጋር የሚያገናኝ ጠንካራ ድልድይ ሆና በመስራት ላይ ትገኛለች።

የመደመር እይታችን ሀገራችንን የንግድ፣ የሎጂስቲክስ፣ የቴክኖሎጂ እና የዲፕሎማሲ ማዕከል በማድረግ ለመላው አህጉራችን የብልፅግና እና የትስስር መግቢያ በር እያደረጋት ይገኛል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: