Search

“የልማት ዕቅዶቻችን በፈጠራና በፍጥነት ታግዘው ብዙ ፍሬዎችን ያፈራሉ”፦ የመደመር መንግሥት

እሑድ ነሐሴ 03, 2018 138

አንድ ዘር በማዳበሪያ፣ በእንክብካቤ እና በጥበብ ተኮትኩቶ ብዙ ፍሬ እንደሚያፈራ ሁሉ፣ የሀገራችን የልማት ዕቅዶችም በፈጠራ፣ በቁርጠኝነት እና በፍጥነት ታግዘው የሚጠበቀውን ዘላቂ ውጤትና የተትረፈረፈ ፍሬ እያፈሩ ይገኛሉ።

የመደመር እይታ በግብርናው ዘርፍ የምግብ ዋስትናችንን ለማረጋገጥ፣ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እንዲሁም የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚያስችሉ ትልልቅ እቅዶችን በተግባር እያረጋገጠ ነው።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: