Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያስተላለፉት 4ቱ ቁልፍ አደራዎች

እሑድ ነሐሴ 03, 2018 145

ጠንካራ ተቋም መገንባት፦ ያልተደራጀ እና በግል የሚጮህ ሕዝብ ግቡ ላይ ስለማይደርስ በመዋቅር መደራጀት።

ሥልታዊ ፍላጎት፦ የጋራ የሆነ ሥልታዊ እና የተዘረዘረ ፍላጎት ይዞ መታገል።

አንድነትን መጠበቅ፦ ከመከፋፈል፣ አንዱ አንዱን ከማሳነስ እና ትናንሽ ልዩነቶችን አግዝፎ ሕዝብን ከመስበር መቆጠብ።

 

ሀብትን መጠበቅ፦ ልዩነትን በሠለጠነ መንገድ በመፍታት የተፈጥሮ ሀብትን፣ የሰው ሀብትን፣ መሬትን እና ልጆችን ለትውልድ ጠብቆ ማቆየት።

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: