Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ወዳጅነት ፓርክ ካስተላለፉ መልዕክት፦

ማክሰኞ ነሐሴ 05, 2018 39

“በአዲስ አበባ መሐል የሚገኘው የወዳጅነት ፓርክ ባለፉት ስምንት ዓመታት በመደመር መንግሥት ከተገነቡት የመጀመሪያዎቹ ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች አንዱ ነው።

ይህ ፓርክ ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ ገቢ ያስገኘ ሲሆን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሥራ ዕድሎችንና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ፈጥሯል።”

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: