የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሌተናል ጄነራል ጥጋቡ ይልማን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ሾመዋል።
በሌላ በኩል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት ኮሚሽነር ጄነራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ሆነው መሾማቸውን አሚኮ ዘግቧል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: