Search

አርሰናል የ2026 የእንግሊዝ ኮሚዩኒቲ ሺልድ ዋንጫን አነሳ

እሑድ ነሐሴ 10, 2018 114

በካርዲፍ ፕሪንሲፓሊቲ ስታዲየም በተካሄደው በኮሚዩኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታ አርሰናል ማንቸስተር ሲቲን 3 0 በመርታት የዋንጫው ባለቤት ሆኗል።

በመጀመሪያው አጋማሽ ሪካርዶ ካላፊዮሪ 1ኛው ደቂቃ ላይ፣

ካይ ሃቨርትዝ 28ኛው ደቂቃ ላይ፤ እንዲሁም ማርቲን ኦዲጋርድ በሁለተኛው አጋማሽ 48ኛው ደቂቃ ላይ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸው።

የቀደመው የውድድር ዓመት የፕሪሚየር ሊግ እና ኤፍኤ ካፕ አሸናፊዎች እርስ በርስ በሚያደርጉት በዚህ ጨዋታ፤ አርሰናል ከሦስት ዓመታት በኋላ ነው ዳግም ዋንጫውን ያነሳው።

በታሪኩ ያነሳቸውን የኮሚዩኒቲ ሺልድ ዋንጫዎች ቁጥርም 18 አድርሷል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: