Search

ቡሄ በደብረ ታቦር

ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 350

የቡሄ (ደብረ ታቦር) በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በበዓሉ አዳጊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን እንዲሁም የክልሉ እና የዞን የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በራሔል ፍሬው