ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዚዳንቱ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት ይሆን ዘንድ እመኛለሁ ብለዋል በመልዕክታቸው።
1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በዛሬው ዕለት በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: