Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መጪዉን የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓልን አስመልክቶ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሠራተኞች የበዓል ስጦታዎችን አበርክተዋል::

ረቡዕ ጳጉሜን 04, 2018 57

እንዲሁም በጸ/ቤቱ ድጋፍ ለሚያድጉ ሕፃናት የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ አበርክተዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: