የመጀመሪያው የቡና ፍሬ ተለቅሞና ተሰብስቦ ለዓለም የተበረከተባት የቡና መገኛዋ ኢትዮጵያ፤ በዘርፉ አዲስ የገቢ ታሪክ ጽፋለች።
✅ የበጀት ዓመቱ ዐቢይ ሁነቶችና አኃዞች፦
• 3.1 ቢሊዮን+ ዶላር፦ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ብቻ ከቡና ወጪ ንግድ የተገኘ ገቢ።
• ታሪካዊ ንፅፅር፦ ይህ በአንድ የበጀት ዓመት ብቻ የተገኘው ገቢ፣ ኢትዮጵያ ባለፉት 17 ዓመታት በአጠቃላይ ካገኘችው 3.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ጋር የሚቀራረብ እጅግ ከፍተኛ ስኬት ነው።
ከእናት ምድር ኢትዮጵያ ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ የሚቀርበው የቡናችን ጥራትና ተፈላጊነት በዓለም መድረክ ላይ ከፍ ብሎ መጠራቱን ቀጥሏል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: