Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሞዛምቢኩን ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖን ተቀበሉ

ቅዳሜ ጥቅምት 14, 2019 66

12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው የጣና ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሞዛምቢኩን ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖን ተቀብለው አነጋግረዋል።

መሪዎቹ በነበራቸው ቆይታ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር በይበልጥ ማጠናከር እና የጋራ ጥቅሞችን ማሳደግ በሚቻልባቸው ቁልፍ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል።

 

 

 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: