በ119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ለሠራዊቱ በግላቸው በማህበራዊ ሚዲያ እና ተጽእኖ የፈጠሩ እና በተለያዩ ሚድያዎችም ከሀገር ውጭም ጭምር ከሠራዊቱ ጎን በመቆም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ዜጎች የክብር የመከላከያ ሠራዊት አባልነት እውቅና ተሰጠ።
የክብር አባላቱ ኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እጅ የክብር የመከላከያ ሠራዊት አባልነት እውቅናቸውን ተቀብለዋል።
1. አቶ አፈወርቅ በደዊ ሀሰን
2. አቶ ቢኒያም ጌታቸው ወርቄ
3. አቶ ብሩክ አሰፋ በላይ
4. አቶ ዳዊት ካህሳይ ከለለ
5. ወ/ሪት ፍሬህይወት ይኋንስ ሶማ
6. ወ/ሮ ሂዪያ ዱፌራ በላቸው
7. አቶ ጃዋር አደም ኡመር
8. አቶ ምኡዝ ገ/ሂወት ወ/ስላሴ
9. አቶ ታዬ ቦጋለ አረጋ
10. አቶ ዮሀንስ ቢኒያም ዕ/ጽዮን
📸 በዮሴፍ እሸቴ
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: