Search

119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በድምቀት እየተከበረ ነው

እሑድ ጥቅምት 15, 2019 52

"የድል ሠራዊት" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ የሚገኘው 119ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን በጦር ኃይሎች ጠቅላይ መምሪያ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

119ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀን ስናከብር፣ ለሀገር ክብርና ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ሲሉ መስዋዕትነት የከፈሉትንና ዛሬም በየግንባሩ በፅናት የሚቆሙትን ጀግኖቻችንን በታላቅ አክብሮትና ኩራት እያሰብን ነው።

በክብረ በዓሉ ላይ የመደመር መንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፣ የወዳጅ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።

📸 በዮሴፍ እሸቴ

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: