Search

አርሰናል ሃል ሲቲን 1 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

ቅዳሜ ጥቅምት 28, 2019 111
በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በኢሚሬትስ ሃል ሲቲን ያስተናገደው አርሰናል 1 ለ 0 በማሸነፍ የደረጃ ሰንጠረዡን መምራቱን ቀጥሏል።
አርሰናል በውድድር ዓመቱ በሜዳው 6ኛ ድሉን ባስመዘገበበት የሊግ ጨዋታ ብቸኛዋን ግብ 72ኛው ደቂቃ ላይ ማርቲን ኦዴጋርድ ከመረብ አሳርፏል።
ከአስሩ ሳምንታት 9ኛ ድሉን ያስመዘገበው አርሰናል ነጥቡን 27 አድርሶ በመሪነቱ ሲቀጥል፣ በውድድር ዓመቱ ለ3ኛ ጊዜ የተሸነፈው ሃል ሲቲ በ11 ነጥብ 13ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
 
 

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: