ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ወቅት ከቦትስዋናው ፕሬዚዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ ጋር መወያየታቸውን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በውይይታቸው ወቅት ሁለቱ ሀገራት የተጋረጡባቸውን የጋራ የአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶችና እየወሰድናቸው ያሉትን ምላሾች ጨምሮ በCOP32 ላይ ትብብራችንን ለማጠናከር፣ ጠንካራ የአፍሪካ አየር ንብረት አጀንዳን ወደፊት ማስቀጠል እንዲሁም በሌሎች ሰፊ የሁለትዮሽ ትብብር መስኮች ላይ መክረናል ብለዋል።
አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: