Search

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

ረቡዕ ኅዳር 02, 2019 210

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ቀደም ብለው ተገናኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፣ "በሶማሊያ ወቅታዊ የደኅንነት ሁኔታና ሰፋ ባሉ ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሃሳቦችን ተለዋውጠናል" ብለዋል።

‎በውይይታቸው የቀጣናውን ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን ቀጣይነት ያለው ውይይት እና ትብብር አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት መስጠታቸውን ጠቅሰዋል።

አስተያየትዎን እዚህ ያስፍሩ: